ይሁን እና ግለሰቡ የሚገለገልበት ባንክ የክሬዲት ካርዱን አገልግሎት ከማቋረጡ በፊት ቦርሳውን የሰረቁት ሌቦች ወደ አንድ ሱፐር ማርኬት ጎራ በማለት ሲጋራ እና ቁጥራቸው በርከት ያሉ ሎተሪዎችን ሲገዙ ...
የመንግስታቱ ድርጅት የጸጥታው ምክርቤት የኤም23 አማጺያን በምስራቃዊ ዴሞክራሲያዊ ኮንጎ ከተቆጣጠሯቸው አካባቢዎች ለቀው እንዲወጡ አሳሰበ። በመንግስታቱ ድርጅት የፈረንሳይ አምባሳደር ኒኮላስ ደ ሪቬሪ ...
በሰሜን አትላንትኪ ቃልኪዳን ድርጅት (ኔቶ) እና በሌሎች የድጋፍ ማዕቀቦች ከአሜሪካ ከፍተኛ ወታደራዊ ድጋፍ እና ጥበቃ የሚደረግለት አውሮፓ ራሱን ችሎ ለመቆም አዳዲስ ፖሊሲዎችን ማሳለፍ እንደሚኖርበት ...
የአሜሪካ ተደራዳሪዎች ወሳኝ ማዕድናትን ለማግኘት በኪቭ ላይ እያደረጉ ያሉት ጫና የኢሎን መስኩ የሳተላይት ኢንተርኔት አገልግሎት ሊቋረጥባት ይችላል የሚል ስጋት እንዲጨምር ማድረጉን ሮይተርስ ምንጮችን ...
የአሜሪካ እና የሩሲያ ከፍተኛ ልኡካን ቡድኖች በመጪዎቹ ሁለት ሳምንታት ውስጥ ድጋሚ እንደሚገናኙ ተነግሯል፡፡ ሶስት አመታት ለሚጠጋ ጊዜ በከፍተኛ ውጥረት ውስጥ የነበሩት ሀገራት ከአመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮቻቸው በሚመራ ከፍተኛ ልዑክ ባሳለፍነው ማክሰኞ በሳኡዲ ተገናኝተው መምከራቸው ይታወሳል፡ ...
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዋይት ኃውስ በተካሄደ የጥቆሮች ታሪክ ወር ክብረ በዓል ላይ ታዳሚዎችን በድጋሚ ለፕሬዝዳንትነት ብወዳደር ምን ይመስላቹዋል ሲሉ የጠየቁ ሲሆን፤ ታዳሚዎችም በጭበጨባ ...
የሩሲያ ኃይሎች በምስራቅ ዩክሬኗ ዶኔስክ ግዛት የሚገኙ ናዲቭካ፣ኖቮሲልካና ኖቮቸረቱቬት የተባሉ ሶስት መንደሮችን መቆጣጠራቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር በዛሬው እለት አስታውቋል። ...
ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ በጉብኝታቸው ወቅት ከጣሊያን ፕሬዝደንት ሰርጂኦ ማታሬላና ከጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ ጋር ይወያያሉ ተብሏል የአረብ ኢምሬትስ ፕሬዝደንት መሀመድ ቢን ዛይድ በቀጣይ ሳምንት ...
የሳኡዲ ልኡል አልጋወራሽ መሀመድ ቢን ሳልማን ከግብጽ፣ ዮርዳኖስ፣ አረብ ኤምሬትስ፣ ኩዌት፣ ኳታር፣ ኦማ እና ባህሬን መሪዎች ጋር "መደበኛ ያልሆነ ወንድማዊ" ምክክር ያደርጋሉ ብሏል የሳኡዲ ዜና ...
ዋናው ነገር እናት መሆኔ ነው በሚል እሳቤም አምጣ የወለደችውን ልጅ ልጁ ነው ብላ ተቀብላ እየኖረች እያለ ግን ጽንሱ በቤተ ሙከራ እንዲፈጠር ያደረገው ኩባንያ ያልታሰበ ስህተት መስራቱን እና ይቅርታ ...
የከፍተኛ ፍርድ ቤቱ ዳኛ ፈርናንድዝ ፔሪዮቶ ሩቢያልስን ጾታዊ ጥቃት በማድረስ ጥፋተኛ ሆኖ አግኝተውታል። ነገርግን ዳኛው እንዳሉት ድርጊቱ ማስፈራሪያ ወይም ጥቃት የሌለበት በመሆኑ በክብደቱ አነስተኛ ...
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ ስልጣን ከመጡበት ዕለት ጀምሮ ህጋዊ የመኖሪያ እና ስራ ፈቃድ የሌላቸው ስደተኞችን ኢላማ አድርገዋል። ይህን ተከትሎ በየዕለቱ የአሜሪካ ጸጥታ ሀይሎች በአማካኝ አንድ ...
Results that may be inaccessible to you are currently showing.
Hide inaccessible results